Please turn JavaScript on

Bank of Abyssinia - The Choice for all - Bank in Ethiopia

Is this your feed? Claim it!

Publisher:  Unclaimed!
Message frequency:  0.18 / day

Message History

ሐምሌ 27/2018 ኢትዮጵያ 805 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ የዓለም አቀፍ ሥነ ምህዳር ጥበቃ ታሪክ ባስመዘገበችበት ማግስት ባንካችን አቢሲንያ በእንጦጦ – አካባቢ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ተቋም ጋር በመቀናጀት የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን ተከላ መርሐ-ግብር አካሄደ::

የባንካችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች በዛሬው ዕለት ማለትም ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እንጦጦ አካባቢ ልዩ ስሙ ፔንታጎን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ላይ የተለያዩ ሃገር በቀል ችግኞችን ተከሉ፡፡ የባንካችን ዋና ፋይናንስ ኦፊሰር የሆኑት አቶ አብረሃም ገበየሁ እንደገለፁት ባንካችን ማኅበራዊ ...


Read full story

ትናንት ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በተጀመረው የባንካችን አቢሲንያ ዓመታዊ የስራ አፈጻጸም ግምገማ ጉባዔ የመጀመሪያ ቀን ውሎ የባንካችን የተለያዩ የሥራ ክፍሎች የስራ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ለተሰብሳቢው አቅርበው ውይይት ሲደረግባቸው ውሏል።

በጉባዔ የትናንት የጠዋት ውሎ በቅድሚያ የባንካችን የኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ኤልሳቤት ገብሩ ተሰብሳቢውን “እንኳን ደህና መጣችሁ ! ” ካሉ በኋላ የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ የመክፈቻ ንግግር እንዲያደርጉና ጉባዔውን በይፋ እንዲያስጀምሩ ጋብዘዋል።

የአቶ በቃሉን የመክፈቻ ንግግር ተከትሎ...


Read full story

In today’s fast-moving digital world, the way people manage money has changed dramatically. Customers no longer want to spend hours standing in bank queues or carrying large amounts of cash. Instead, they seek fast, secure, and convenient financial services that fit their everyday lives. Digital payment technologies have become essential in meeting these expectations, making ...


Read full story

ባንካችን አቢሲንያ ዛሬ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በይፋ በመመዝገብ የጸደቁ 17,481,120 አክሲዮኖችን ለገበያ አቅርቧል።

በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አዳራሽ በተካሄደው በዚህ ዝግጅት ላይ የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ በቅድሚያ የዝግጅቱን ታዳሚዎች እንኳን ወደዚህ ታሪካዊ ሁነት በሰላም መጣችሁ ካሉ በኋላ የአቢሲንያ ባንክ በሰነደ ሙዋለ ንዋይ ገበያ መመዝገብ በባንካችን ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ነው በማለት በአጽንኦት ተ...


Read full story